MCPS አዳዲስ ተነሳሽነቶችን በተመለከተ የዳሰሳ ጥናት
MCPS የትምህርት ቤት ሰራተኛ
ለሞንትጎመሪ ካውንቲ ፐብሊክ ስኩልስ (MCPS) አስተያየትዎን ያጋሩ! ውጤቶቻችን ትክክለኛ እና እያንዳንዱን ትምህርት ቤት በፍትሃዊነት የሚወክሉ መሆናቸውን ለማረጋገጥ፣ ለመጀመር የ MCPS ሰራተኛ መታወቂያ ቁጥርዎን እንዲያስገቡ እንጠይቃለን።ቁጥሩን የቅርብ ጊዜ የደሞዝ ክፍያ ሠነድ ላይ ማግኘት ይችላሉ።
እባክዎ ቁጥሩ የሚያስፈልገው ከተሳተፉ የሥራ ባልደረቦች የተሰጡ ግብረመልሶች መሆናቸውን ለማረጋገጥ እና የዳሰሳ ጥናት ውጤቶቹን ከሚመለከተው ትምህርት ቤት ጋር በትክክል ለማቀናጀት ብቻ የምንጠቀምበት መሆኑን ልናሳውቅዎት እንወዳለን። ማንነትዎ ሳይገለጽ በምስጢር ይጠበቃል፦
ት/ቤቶቻችንን ለማሻሻል አብረን ስንሰራ የእርስዎን ታማኝነት ከፍተኛ ዋጋ በመስጠት ማንነትዎን ይፋ ሳናደርግ እንጠብቃለን።
ወደ ሌላ ቋንቋ ይቀይሩ።